እናተነ በ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎ ለማስተዋወቅ እና የ ሀበሻ ቴክኖሎጂ ፈርጦች ለማድረግ እየተጋን እንገኛለን፡፡
አዳዲስ የ ቴክኖሎጂ ቢዝነስ ሀሳቦችን በዚህ ገጽ ላይ እንዴት እንደምትሰሩ እናሳያችለን
እንደሚታወቀው HTC በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ማለትም በyoutube, facebook, telegram, tiktok እና የመሳሰሉት ላይ መስራት የጀመረው በ2011 ነሐሴ ወር ላይ ነበር። እናም ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ አሁን እስካለበት ጊዜ ድረስ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ሀሳቦችን በመዳሰስ ላይ ይገኛል። ሆኖም HTC የራሱን አላማ እና ግብ ይዞ የተነሳ ሲሆን ዋና አላማው ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች አሁን አገራችንም ሆነ አለማችን ይበልጥ ትኩረት እየሰጠችበት ባለው በቴክኖሎጂ ነክ ዙሪያዎች እንዲያተኩሩ ነው።
በቴክኖሎጂ ካደጉ ሀገራት ተርታ እናድርስ
እኛ ሐበሻ ቴክ ካፕ የምንሰታቸው አገልግሎቶች መላው ኢትዮጲያዊያንን ባማከለ መልኩ ነው፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ሰው ማግኝት እደምትችሉ ልናሳውቀው እንፈልጋለን::
በአይነቱ የተለየ እና የሚያምር ዌብሳይት በፈለጉት አይነት ዲዛይን፣ ቋንቋ እና አይነት ሰርተውንሎ እናስረክቦታለን፡፡
የዘመኑ ቴክኖሎጂ ባመጣው የመማሪያ መሳሪያዎች በመጠቀም ስለ ቴክኖሎጂዎች እናወራለን፣ የኮምፒተር ፕሮግራም ቋንቋዎችን እንማራለን፡፡ ለጊዜው በ ዩቱብ(youtube) ስለምንገኝ ሳብስክራይብ(subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
አዳዲስ፣ አዋጭ እና አትራፊ የቢዝነስ ሀሳቦችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናሳዮታለን እንዲሁም የተለያዩ ነፃ የትምህርት እድሎችን እንዲያገኙ እናሳያችዋለን
ልዩ የዲጂታል ምርቶችን፣ መድረኮችን፣ አጋዥ ሥልጠና እና ልምዶችን እየገነባን ነበርን ፡፡
ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት HTC ስቱዲዮ ‹ሰላም› ለማለት ከፈለጉ እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ቅጽ ይሙሉ እና በ 24 ሰዓታት ውስጥ ከእርስዎ ጋር እንገናኛለን ፡፡
+251 99 353 4293 +251 94 967 9643
yonatantesfaye30@gmail.comabinigussie129@gmail.com