እንደሚታወቀው HTC በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ማለትም በyoutube, facebook, telegram, tiktok እና የመሳሰሉት ላይ መስራት የጀመረው በ2011 ነሐሴ ወር ላይ ነበር። እናም ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ አሁን እስካለበት ጊዜ ድረስ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ሀሳቦችን በመዳሰስ ላይ ይገኛል። ሆኖም HTC የራሱን አላማ እና ግብ ይዞ የተነሳ ሲሆን ዋና አላማው ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች አሁን አገራችንም ሆነ አለማችን ይበልጥ ትኩረት እየሰጠችበት ባለው በቴክኖሎጂ ነክ ዙሪያዎች እንዲያተኩሩ ነው።
በቴክኖሎጂ ካደጉ ሀገራት ተርታ እናድርስ
እኛ ሐበሻ ቴክ ካፕ የምንሰታቸው አገልግሎቶች መላው ኢትዮጲያዊያንን ባማከለ መልኩ ነው፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ሰው ማግኝት እደምትችሉ ልናሳውቀው እንፈልጋለን::
ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት HTC ስቱዲዮ ‹ሰላም› ለማለት ከፈለጉ እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ቅጽ ይሙሉ እና በ 24 ሰዓታት ውስጥ ከእርስዎ ጋር እንገናኛለን ፡፡